Tender Detail

Tender Details

  • Company ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-30-01-54
  • Website
  • Deadline28 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-28 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደርስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ወማተ/11/1779/28/09/17

 

የወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 3 ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደርስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።

 

.

የአቅርቦቱ አይነት

መለኪያ

የአቅርቦት መጠን

የማቅረቢያ ጊዜ

ርክክቡ የሚፈፀምበት ቦታ

በቅድሚያ 03 ወራት ቆይታ ጊዜ -እስከ

1

ነጭ ሠርገኛ ጤፍ

በኩ/

80-150 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

2

ነጭ ቦቆሎ

በኩ/

100-150 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

3

ባቄላ

በኩ/

30-50 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

4

ስነዴ

በኩ/

15-25 ኩንታል

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

5

የተፈጨ በርበሬ

በኩ/

150-280 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

6

የማገዶ እንጨት

በሜ/

150-180 .

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

7

ጎመን ዘር

.

20-50 .ግራም

ወር በገባ 25-30 ድረስ

ተቋሙ ቅጥር ግቢ

1/11/2017-30/01/2018

 

መመዘኛዎች -

  1. በየመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶችና ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች በስተቀር VAT 15% ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይም መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች 01 (አንድ) አመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ጊዜያት ያለእንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ /ምስክር ወረቀት/ ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. አሸናፊው ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት ሀምሌ 1 ቀን 2017 . ጀምሮ 3 ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ህጋዊ የውል ሰነድ የሚፈርሙና ያሸናፊው ነጠላ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆኑ፤
  4. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ//ሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፤ የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ /CPO/ ተመሳሳይ/ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል የአንዱን ኩንታል ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኮፒዎች ጋር በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም።
  7. ጨረታው 16ኛው ቀን 500 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ/ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው 530 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አዳራሽ /ቢሮ/ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት /የእረፍት/ ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-3-30-01-54 / 011-3-30-11-39 / 011-3-30-15-68 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

ወልቂጤ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender