Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE (የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-78-16
  • Website
  • Deadline02 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-02 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ መልክ የአስፋልት ስራውን ለማሰራት ደረጃቸው GC/BC-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የመንገድ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ሎአ/007/2017

 

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 2017 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ መልክ የአስፋልት ስራውን ለማሰራት ደረጃቸው GC/BC-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የመንገድ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ሁሉ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ስራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈልና በመግዛት መወዳደር ይችላሉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማሲያዝ ያለባቸው ብር 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በሲ.. /C.P.O/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ጋራንቲ /Irrevocable or Unconditional Bank Guarantee from Recognized Bank of Ethiopia/ ማሲያዝ አለባቸው

ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁትን የቴኒካል ሰነዶችን የያዘ አንድ ዋናና አንድ ቅጂ ለየብቻው፣ የፋይናንሻል ሰነድ የያዘ አንድ ዋናና አንድ ቅጂ ለየብቻው እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን ለብቻው በፖስታ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ እስከ ሰኔ 25 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ብቻ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው

ጨረታው ሰኔ 25 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ሰኔ 25 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡ አገልግሎቱ ስለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-126-78-16 ደው መረዳት ይቻል፡፡

 

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

 

Save Tender