Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline02 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-07-02 00:00:00
  • Categories Paint

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለአዊ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ Granite paint እና Mineral sand paint አቅርቦትና ቅብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ በመፈፀም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 24/2017

 

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለአዊ ዞን ከፍተኛ /ቤት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ Granite paint እና Mineral sand paint አቅርቦትና ቅብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ በመፈፀም ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

  1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት የምዝገባ የምስ ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው/ያላት፣ ጨረታ ለመካፈል የሚያስችል ሰርተፍኬት ማቅርብ የሚችሉ፤
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  3. የጨረታ ሰነዱ /ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና /አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7 ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፤
  4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ብቻ /ዳር ዋናው /ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእለቱ 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን/ግብ/ግዥ እና አቅርቦት ኬዝ ቲም ቢሮ ክፍል ነው፡፡
  5. ውድድሩ በእያንዳንዱ ሎት /በጥቅል/ ዋጋ የሚታይ ይሆናል፤
  6. ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲቀርቡ በሚወዳደሩበት ሎት የአቅርቦት እና ቅብ ሥራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ህጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  7. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር ባህርዳር 0582180538/0918021411/

09-13-27-60-57

አዲስ አበባ- 011-126-5652/-126-5145/0918705036

 

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

 

Save Tender