Procurement of Car Paint
Procurement of Maintenance and Repair Service
Procurement of different types of paint /2019
Procurement of paint /2019
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተሊያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን፤ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ምርቶችን፥ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሎትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን፤ Paint-ing Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተዉና የተወረሱ እቃዎችን ማለትም POLYURETHANE BINDER, POLYURETHANE LINE MAKING PAINT, EPDM GRANULES & SBR RUBBER GRANULES: C
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥና መግዛት ይፈልጋል።
Development for Peace Organization (DPO) invite competent and eligible suppliers for the procurement of construction
ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር በአላት ሁለት ህንፃዎች በጨረታ አወዳድሮ ዙሪያውን ውጫዊ ገጽታ ብቻ ቀለም ማስቀባት ይፈልጋል፡፡
Development Bank of Ethiopia invites GC & BC of Grade 7 & above for the Procurement of Construction of fence and decoration light and painting Work for Dire Dawa District.
The Ethiopian Academy of Sciences invites interested and eligible bidders to submit bids for the construction of Guard Housing, Fence, Painting, and Office Maintenance.
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Somali Regional State Education Bureau invites all interested & eligible bidders for the following.
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ፋብሪካው ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡