በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ቂሊንጦ ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ልብሶችን ካኪ ጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፡ ቴትሮን ኮትና ቀሚስ የፀጉር መሸፈኛ፥ ፖብልን የሸሚዝ ብትን ጨርቅ የተሰፋ ሸሚዝ፣ የተሰፋ ካኪ ሽርጥ፣ ባለ አበባ ሙሉ ቀሚስ፣ ካኪ ግልድም ከጥጥ የተሰራ የውስጥ ልብስ፣የፀጉር መሸፈኛ ባለ ጨርቅ ዴስት ማስክ፤ የላስቲከ ጓንት የላስትከ ቦቲ ጫማ፤ ቴትሮን የጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ሱሪ፤ ቴትሮን የጋዋን ብትን ጨርቅ ብሉ ብላከህ አጭር የወንድ ጫማ አጭር የሴት ቆዳ ጫማ ቡትስ ቆዳ ጫማ የተሰፋ ሸሚዝ፣ ሌዜር ጃኬት፤ የዎፍጮ ቤት ኮፊያ፣ ሊዘር ጓንት ዶከተር ሹዝ፤ ቴትሮን ቱታ የመስከ ቆብ፤ እስፖርት ቱታ፤ የእስፖርት ቶርሽን ጫማ፤ፍላት ሶል ቡትስ ቆዳ ጫማ፤ የተሰፋ ጋውን ነጭየተሰፋ ጋውን ሰማያዊ ሴፍቲ ሹዝ፤ የተሰፋ ካኪ ቱታ ባለ ውሃ ከለር መነፀር የድምፅ መከላከያ ሄልሜንት እና ልዩ ልዩ ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት በአንድ ጊዜ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ ልብሶችን ካኪ ጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ቀሚስ የፀጉር መሸፈኛ ፣ፖብልን የሸሚዝ ብትን ጨርቅ የተሰፋ ሸሚዝ፤የተሰፋ ካኪ ሽርጥ፤ ባለ አበባ ሙሉ ቀሚስ፣ ካኪ ግልድም ከጥጥ የተሰራ የውስጥ ልብስ፥የፀጉር መሸፈኛ ባለ ጨርቅ ዴስት ማስከ፤ የላስቲከ ጓንት የላስትከ ቦቲ ጫማ ፤ቴትሮን የጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ሱሪ፤ ቴትሮን የጋዋን ብትን ጨርቅ ብሉ ብላከ፤ አጭር የወንድ ጫማ አጭር የሴት ቆዳ ጫማ ቡትስ ቆዳ ጫማ የተሰፋ ሸሚዝ፣ ሌዜር ጃኬት፤ የዎፍጮ ቤት ኮፊያ፣ ሊዘር ጓንት ዶክተር ሹዝ ፤ቴትሮን ቱታ የመስከ ቆብ ፤ እስፖርት ቱታ፤ የእስፖርት ቶርሽን ጫማ፤ፍላት ሶል ቡትስ ቆዳ ጫማ፣ የተሰፋ ጋውን ነጭየተሰፋ ጋውን ሰማያዊ ሴፍቲ ሹዝ፤ የተሰፋ ካኪ ቱታ ባለ ዉሃ ከለር መነፀር የድምፅ መከላከያ ሄልሜንት እና ልዩ ልዩ ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት በአንድ ጊዜ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፤ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፤ አትክልቶች የበቆሎ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት በስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በፈዴራል ማረሚያ የቀጠሮ ማረፈያ ማዕከል ቂሊንጦ ለህግ እስረኞች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን የጤፍ፤ የሽሮ እና የበርበሬ ወፍጮ አጠቃለው ሰርተው እንዲያስረከቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ እትክልቶች፣ የበቆሎ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚውል በምድብ (ሎት አንድ) ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡