ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ልብሶችን ካኪ ጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፡ ቴትሮን ኮትና ቀሚስ የፀጉር መሸፈኛ፥ ፖብልን የሸሚዝ ብትን ጨርቅ የተሰፋ ሸሚዝ፣ የተሰፋ ካኪ ሽርጥ፣ ባለ አበባ ሙሉ ቀሚስ፣ ካኪ ግልድም ከጥጥ የተሰራ የውስጥ ልብስ፣የፀጉር መሸፈኛ ባለ ጨርቅ ዴስት ማስክ፤ የላስቲከ ጓንት የላስትከ ቦቲ ጫማ፤ ቴትሮን የጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ሱሪ፤ ቴትሮን የጋዋን ብትን ጨርቅ ብሉ ብላከህ አጭር የወንድ ጫማ አጭር የሴት ቆዳ ጫማ ቡትስ ቆዳ ጫማ የተሰፋ ሸሚዝ፣ ሌዜር ጃኬት፤ የዎፍጮ ቤት ኮፊያ፣ ሊዘር ጓንት ዶከተር ሹዝ፤ ቴትሮን ቱታ የመስከ ቆብ፤ እስፖርት ቱታ፤ የእስፖርት ቶርሽን ጫማ፤ፍላት ሶል ቡትስ ቆዳ ጫማ፤ የተሰፋ ጋውን ነጭየተሰፋ ጋውን ሰማያዊ ሴፍቲ ሹዝ፤ የተሰፋ ካኪ ቱታ ባለ ውሃ ከለር መነፀር የድምፅ መከላከያ ሄልሜንት እና ልዩ ልዩ ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት በአንድ ጊዜ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መመሪያና መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለፀ መሆን አለበት።
2. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
4. የመንግሥት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል አቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን የዘመኑን ግብር ከፍለው ስለማጠናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
5. ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ ከአደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፣
6. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በኢትዩጵያ ንግድ ባንክ በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ስም በአካውንት ቁጥር 1000007971347 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ሥራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 25 መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናንሻል ሰነዶችን/በተለያዩ ፖስታ
ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበት። ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጭ ይደረጋል።
8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገቡት ሰነድ ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ቁጥር በትክከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ማስገባት ያለባቸው ሲሆን ስርዝ ድልዝ ፣በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝርተቀባይነት የለውም።
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲይዙት ሲፒኦ ከቴከኒክ ሰነዶች ከኦርጅናሉ ጋርበአንድ ላይ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
10. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ C.P.O በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ስም አዘጋጅተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋርአያይዘው በታሸገ ፖስታ እስከ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:30 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 25 በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው እንዲሁም የባንከ ዋስተና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር90 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል።
11. ጨረታው ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ሰዓት ተጫራቾች/ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቂሊንጦ በሚገኘው በመ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።
12. የጨረታው ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዱ ተዘርዝሮ ቀርቧል።
13. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም እንዲሁም ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
14. መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንግድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የዓመት በዓላት ከሆነና በተለያየ ምክንያት ዝግ ከሆነ ጨረታው በሁለተኛው ቀን የሚከፈት ይሆናል።
አድራሻ፡- ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርስቲ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ - o11 4 71 63 33 /01 18 88 60 89/011 434 89 86 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር