Tender Detail

Tender Details


የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ፋብሪካው ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የብሔራዊ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር APF/12/2018/Local

 

የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን ፋብሪካው

  • ሎት 1 ሸራ ገመድ ብዛት 2,000
  • ሎት 2 የተለያዩ የቤተ ሙከራ ማሽኖች
  • ሎት 3 የተለያዩ የማሽን መካኒካል እና ኤሌትሪካል መለዋወጫዎች (ብዛትና ዓይነታቸው በጨረታ ሠነዱ ላይ የሚገለፅ)
  • ሎት 4 Yellow Master Batch ብዛት 575 kg እና
  • ሎት 5 Black Master Batch ብዛት 32,500 kg
  • ሎት 6 Different Green House Sheet Raw Materials/ Additives (ዓይነታቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ) በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች -

  1. 2017/18 በጀት ዓመት የታደሰ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሠነዶችን ማቅረብ አለበት፡፡
  2. ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በፋብሪካው የፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 105 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ ይችላል፡፡
  3. በአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ቅርንጫፍ በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000013149996 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የባንከ ደረሰኙን በኢሜይል አድራሻችን amharapipefactory@gmail.com በመላክ የጨረታ ሠነዱን ሶፍት ኮፒ በኢ-ሜይል በማግኘት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  4. ተወዳዳሪ ድርጅቶች ለተወዳደረበት ዕቃ ያቀረበውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንከ በተረጋገጠ ፍያ ትዕዛዝ (..) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና በፋብሪካው ስም በማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የባንክ ዋስትናው በባንኩ /ዳር ቅርንጫፍ በኩል ስለትክለኛነቱ ማረጋገጫ የተሰጠበት መሆን አለበት፡፡
  5. በሎት 2 4 5 እና 6 ላይ ለተገለፁት ዕቃዎች ዝርዝር የቴ መስፈርት በአንድ ላይ (Technical Bid Offer) በማለት ለብቻው ከዋጋ ማቅረቢያው (Financial Bid Offer) በመለየት በፖስታ በማሸግ (ዋና ወይም ቅጂ ብሎ በጽሑፍ በመለየት) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች በሎት 1 እና 3 ላይ ለተዘረዘሩት ዕቃዎች Technical Specification ቴክኒካል መስፈርት ለብቻው ማቅረብ አይጠበቅባቸውም ፡፡ ይሁን እንጂ በዋጋ መመሪያ ቅፅ መሠረት የእቃዎች መጠሪያ ስም (የምርት አይነት) Brand Name and Trade Name የመግለፅ ግዴታ አለባቸው
  7. እንዲሁም ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን (Financial Bid Offer) እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን ለብቻው ከቴክኒክ መስፈርት በመለየት በፖስታ በማሸግ (ዋና ወይም ቅጂ ብሎ በጽሑፍ በመለየት) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 15ኛው ቀን ቢሮ ቁጥር 206 ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 830 ይከፈታል፡፡
  9. 15ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የሕዝብ በዓል ቀን ከሆነ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
  10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  11. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 206 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09-35-98-37-29/09-18-70-18-26 መደወል ይችላሉ፡፡

 

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ /የተ/የግል ኩባንያ

ባህር

Save Tender