Commercial Bank of Ethiopia (CBE)invites interested & Potential bidders for the under listed Items/Goods:
የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት:የጨረታ ማስታወቂያ
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስራ ቦታዎችን እና ቢሮዎችን የአረንጓዴ ስፍራ ስታንዳርድን ባስጠበቀ መልኩ ለአገልግሎት ምቹ እና ለሰራተኞች ጤናማ አካባቢን ከመፍጠር አኳያ የገጸ-ምድር ማስዋብ ስራዎችን እና የአረንጋዴ ስፍራዎችን መንከባከብ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቢፍቱ አዳማ ሆስፒታል በ2019 የበጀት ዓመት፡- - 1. የጥበቃ ሥራ 2. የፅዳት ሥራ እና 3. የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ (Out-source) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት-1 የአስፓልትና ውሃ መውረጃ ቦይ (ዲች)፣ የጽዳት አገልግሎት ግዥ እና በሎት-2 የአረንጓዴ ሥፍራዎችን እና የእግረኛ መንገድ አካፋይ ሳር መንከባከብ ለአንድ ዓመት የሚቆይ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፤ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ስራ፣ የፅዳት ስራ እና የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ በ“out source” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ምድረ ግቢ በግሪኔሪ የማስዋብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ሥራ፣ የፅዳት ሥራ እና የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ በ out source በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ኮርፖሬሽኑ የፓርኪንግ አስተባባሪ፣ የጥበቃ ተራ አስተባባሪ፣ የጽዳት ሰራተኛ እና አትክልተኛ የውጪ አገልግሎት ግዥ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ ፤ ጂባት ገዶ፤ በምሥራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ-ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን እንዲሁም በምሥራቅ ሸዋ በማህበራት የሚተዳደር ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) is implementing a new humanitarian intervention “Rapid life-saving integrated response to disease outbreaks and acute malnutrition in Oromia Region, Ethiopia” through support obtained from EHF. For this BID, FIDO will invite a vendor to carry out on the below activities:
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በተለያዩ ዲስትሪክቶች የሚገኙትን የ"Grevillea robusta" እና የ"Pinus" ግንድላ እንዲሁም የዝርያዎች ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዳዋ ጨፋ ወረዳ የሸክላ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት፡ የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /CAIM አገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ቡና ችግኝ ማፍያ ባለ 14 እና ባለ 20 ሚሜ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ወተራረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፣ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ፣ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአ/ብ/ክ/መ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ040 (ሃራወበሎ ቀበሌ) የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2018 ዓ.ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቡናና ደን ችግኝ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ፓሊቲን ቲዩብ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡