በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ወተራረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፣ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ፣ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው መንገድና ትራንስፖርት በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ካቀደው መሰረተ ልማት ለተለያዩ ለወረዳው ቀበሌያት መንገድ ሥራ የሚሆን ሰሌክት /SELECT/ ጠጠር በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት በኩል በ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወተራ-ረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል የጉጉማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰራ ያቀደው መሰረተ ልማት ለመንገድ ስራ የሚሆን ጠጠር የጭነት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡