Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት በኩል በ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ// /ቤት በኩል 2018 በጀት አመት ለሴክተር /ቤቶች

  1. አላቂ ዕቃ የጽዳት ዕቃዎች
  2. ፈርኒቸር
  3. ኤሌክትሮኒክስ
  4. ሞተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  • በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸው።
  • ይህ የጨረታ ማስታወቂያ 21 /ሀያ አንድ/ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ይሆናል።
  • ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን 1 ኦርጅናልና 1 ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ (cpo) 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ ለየብቻቸው በማሸግ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በማልጋ ወረዳ ግዥ/ፋይ/አስ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ይህ ጨረታ 22ኛው ቀን 400 እስከ 600 ሰዓት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸውን አሽጎ ማስገባት ይኖርበታል።
  • ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% CPO /bid security/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።
  • ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ፡- 0964 14 70 73/ 0926 24 36 97

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት

 

Save Tender