Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0964 14 70 73
  • Website
  • Deadline08 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-08-08 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወተራ-ረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት በኩል በወተራ-ረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ርስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ይህ የጨረታ ማስታወቂያ 21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን 1 ኦሪጅናልና 1 ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ ለየብቻቸው በማሸግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ 21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በማልጋ ወረዳ ግዥ ፋይ/ኢኮ///ቤት የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 በመፈል መውሰድ ይችላሉ 22ኛው ቀን 400 እስከ 600 ሰዓት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸውን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • አሸናፊ ተጫራቾች የተጫረቱበትን ንብረት 10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  • የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% CPO በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ማሳሰቢያ፡- አሰሪው /ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት

 

Save Tender