የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በእዣ ወረዳ በዳርቻና አጓጅተረህ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ የአቡሴ የባህር ዛፍ ደን ሽያጭ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ዳዬ በንሳ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር እና እህት ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ለቡና መፈልፈያ ኢንዱስትሪ ግንባታ የሚያስፈልጉ የአካባቢ ዕቃዎችን እና የፋብሪካ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀድያ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሆሳዕና ከተማ አስተዳደርበሚገኘው የባህር ዛፍ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት በዲንዲን፣ ጄሎ መክታር፣ ጋረ ሙለታ እና ጃርሶ ጉርሱም ዲስትሪክት የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጐንደር ከተማ አስተዳደር ለባህልና ቱሪዝ መምሪያ እና ለገቢዎች መምሪያ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም፡- በሎት 1 በቅርስ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ ዛፎችን ለመቁረጥ በሎት 2 ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሎት 1 የቆርቆሮ አጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ግዥ፣ ሎት 2 የቆርቆሮ አጥር ግንባታ እና ሌሎች ማቴርያል ወይም እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የባህርዛፍ ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ ፤ ጂባት ገዶ፤ በምሥራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ-ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን እንዲሁም በምሥራቅ ሸዋ በማህበራት የሚተዳደር ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ በምስራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአ/ብ/ክ/መ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ040 (ሃራወበሎ ቀበሌ) የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በኩታበር ወረዳ 05 ቀበሌ የማህበረሰብ ደን ማለትም ባህር ዛፍና ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው በመሸጥ ይፈልጋል።
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አካባቢዎች ውስጥ የሚገኙትን የነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን እና ባህርዛፍ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ተ/ጽ/ቤት በ07 ቀበሌ ገደሮ ልዩ ስሙ ስንጥር እና ባሕር ገንዳ ከሚባል ቦታ የሚገኘውን የባሕርዛፍ እና ጽድ የለማ የማኅበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፊልጋል።
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት ለ1ኛ ጃጁራ ቀበሌ ደን አልሚ ማህበረሰብ ደን ማስወገድ ለኤሌክትሪክ ዝርጋታና ትራንስፎርመር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Red Cross Society. Southwest Ethiopia Regional Branch (ERCS-SWERB) wishes to sell with open competitive bidding and hereby invites sealed bids from eligible bidders for the sale of Eucalyptus free/ባህር ዛፍ/ located at Bench Sheko Zone, North B
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በተለያዩ አካባቢዎች የተገኘውን ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፣ እንዲሁም ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድበልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም አቃቂ ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ ወረዳ ሎማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህር ዛፍ መሸጥ ይፈልጋል፡፡