Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅርንጫፍ
  • Address ሐረር ከተማ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025 551 2767
  • Website
  • Deadline04 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-04 16:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት በዲንዲን፣ ጄሎ መክታር፣ ጋረ ሙለታ እና ጃርሶ ጉርሱም ዲስትሪክት የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ OFWEDH/GU03/2018

 

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ //ቤት በዲንዲን፣ ጄሎ ታር፣ ጋረ ሙለታ እና ጃርሶ ጉርሱም ዲስትሪክት የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     የግንድላ እና የአጠና፣ የእንጨት መሰንጠቂያ ወይም ተዛማች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ እና TIN number ያላቸው ግለሰቦች፣ ድርጅቶች እና ማህበሮች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጭሮ ከተማ ምዕ/ሐርረጌ ዞን ውሃ እና ኢነርጂ /ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ከሐርረጌ //ቤት ቁጥር 2 በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

3.     ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰአት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት ጭሮ ከተማ ውስጥ በሚገኙት ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0920911314/0913551405 በመደወል መጠየቅ ይችላ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐረርጌ ቅርንጫፍ

Save Tender