የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች በቀረበው ሎት ዝርዝር መሰረት።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የጨረታው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የውድድሩ አይነት |
ምርምር |
|
1 |
ሎት 1 |
የሰራተኛ ሰርቪስ መኪና ከደሴ-ቦሩ |
10,000 |
በሎት |
ለ1 አመት ግዥ |
|
2 |
ሎት 2 |
የታካሚዎች ምግብ |
25,000 |
በሎት |
ለ1 አመት ግዥ |
|
3 |
ሎት 3 |
የጀኔሬተር ላውንደሪና መስመር ዝርጋታ ስራ ሙሉ ሰርቪስ ስራ |
10,000 |
በሎት |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
4 |
ሎት 4 |
የሰራተኞች ጫማ |
10,000 |
በሎት |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
5 |
ሎት 5 |
የቁም ባህር ዛፍ ሽያጭ |
10,000 |
በሎት |
ለ1 አመት ግዥ |
|
6 |
ሎት 6 |
የመኪና እቃ |
25,000 |
በሎት/በነጠላ |
ለ1 አመት ግዥ |
|
7 |
ሎት 7 |
መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንትና የህክምና መሳሪያ |
30,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
|
8 |
ሎት 8 |
የመኪና ጎማና ባትሪ |
25,000 |
በነጠላ |
ለ1 ጊዜ ግዥ |
1. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለሁሉም ሎት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (የስራ ፍቃድ) ያላቸው። የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ግዥው ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ለሆነ እቃ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በሆስፒታል ግቢ በመቅረብ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሰነድ ዋናውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል። በተጠቀሰው ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል። መጫረቻ ሰነድ ላይ ሲሞሉ ለሁሉም ሎት ቫትን ወይም TOT ጨምሮ መሆን ይኖርበታል። ለሁሉም ሎቶች የውለታ ማስከበሪያ በመመሪያው መሰረት ውል ይወስዳሉ፡፡
5. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ በቀረበው የጨረታ መመሪያ መሰረት ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ንብረቶችን መረካከቢያ ቦታ ሆስፒታል ግቢ ይሆናል። ሆ/ሉ ቫት ሰብሳቢ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በቼክ ማስያዝ አይቻልም።
7. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን
8. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች በሚከፈትበት ቀን ቢኖሩም ባይኖሩም ከመከፈት የሚያስተጓጉል ነገር አይኖርም። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም በበዓል ቀን የሚሆን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033 241 50 05 /ደውለው ይጠይቁን
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል
