Tender Detail

Tender Details


በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ ወረዳ ሎማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህር ዛፍ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብ በምስ//ዞን/አዋበል/ ወረዳ ሎማሜ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ሰው ሰራሽ ረንስ የደን ዛፍና ባህር ዛፍ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ብትን ጨርቅ 2. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎችን 3. የኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ እቃዎች 4. የህንፃ መሳሪያ 5. የጽ/መሳሪያ 6. የህትመት 7. የጽዳት እቃዎች 8. የተዘጋጁ ልብሶች 9. ፈርኒቸር እቃዎች 10. ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህርዛፍ ሽያጭ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

  1. በዘመኑ የታደስ የንግድ ፈድ ያላቸው
  2. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
  3. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚሞሉት ዋጋ 200,000.00 ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የቫት /VAT/ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሪከ እና ተዛማጅ ስዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ/ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎቸና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ አለባቸው
  6. በማንኛውም ግዥ በእቃዎች ከብር 20,000.00 በላይ እና ለአገልግሎት ከብር 10,000.00 ለሚሆኑ ግዥዎቸ አቅራቢው ከሚፈፀምለት ፍያ ላይ 3% የቅድመ ግብር ተቀንሶ የሚቀር መሆን አለበት፡፡
  7. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፍኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሽያጭን በተመለከተ 1. ብትን ጨርቅ 50 ብር /ሃምሳ ብር/ 2. የኤሌክትሮኒስና ተዛማጅ እቃዎችን 50 ብር /ሃምሳ ብር/ 3. የኤሌክትሪ እና ተዛማጅ እቃዎች 50 ብር /ሃምሳ ብር/ 4 የህንፃ መሳሪያ 50 ብር /ሃምሳ ብር/ 5. የጽ/መሳሪያ 50 ብር /ሃምሳ ብር/ 6. የህትመት 30 ብር /ላሳ ብር/ 7. የጽዳት እቃዎች 30 ብር /ሰላሳ ብር/ 8. የተዘጋጁ ልብሶች 30 ብር /ሰላሳ ብር/ 9. ሰው ሰራሽ ረንስ የደን ዛፍና ባህርዛፍ ሽያጭ 50 ብር /ሃምሳ ብር/ 10. ፈርኒቸር እቃዎች 50 ብር /ሃምሳ ብር/ ድረስ ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ ወይም የእቃው ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ /../ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች እና ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሽገ ፖስታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግዥ///አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 02 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ዓት 2:00 አስከ 11:30 ዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 16ኛው ቀን 200 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ 230 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  13. በጨረታው በመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0587720704 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  14. /ቤቱ ጨረታውን 20% የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው
  15. የእቃውን ዋጋ የሚሞላው ከጨረታው ጋር በምናቀርበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ነው
  16. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  17. አሸናፊው ዕቃውን አዋ///ፖሊ//ኮሌጅ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል
  18. አሽናፊው የሚለየው በሎት ነው

 

ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Save Tender