Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ባሕር ዳር
  • Address ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ማዳቀያ ግቢ ዉስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 06 : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0582263095
  • Website
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Forest And Tree Sales

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በተለያዩ አካባቢዎች የተገኘውን ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት /ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ አርጋ ድድም ቀበሌ እንጨትና ዋልጋሜዳ የመንግስት ደን ውስጥ 15,715,80 /ኩብ ነጭ ባህርዛፍ 4,047.73 /ኩብ የፌ/ፅድ በድምሩ 19,763.53 /ኩብ ቁም ደን፣ አዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በአረፅ ቀበሌ በተርያ የመንግስት ደን ውስጥ የሚገኘውን 1,044.92 /ኩብ የፈ/ጽድ ቁም እና በሰ/ሸዋ ዞን ባሶና ወረና ወረዳ ጉዶ በረት ቀበሌ ዱቤ አገር የመንግስት ደን ውስጥ የሚገኘውን ሁለት ፍልፋይ 7,167.50 /ኩብ፣ ቀርሳ የመንግስት ደን ውስጥ በዘጠኝ ፍልፋይ የተከፈለ ብዛቱ 1,828.38 /ኩብ እና ድንኳን የመንግስት ደን ውስጥ ብዛቱ 427 98 /ኩብ በድምሩ 9,423.86 /ኩብ የነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን ቁም እና በምዕ/ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ወረዳ ቀረር የመንግስት ደን ውስጥ 14 ፍልፋይ የምርት መጠኑ 3,791.159 /ኩብ ቀይ ባህርዛፍ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች:

1.     ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርቲፍኬት ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     የሽያጩ መጠን 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተእታ /VAT/ ምዝገባ የምስ ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ለጨረታ የቀረቡትን ቁም ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ስዓት በቦታው ተገኝተው ማየት ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ /ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ/ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት ባሕርዳር ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ማዳቀያ ግቢ ዉስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 06 እና በሁሉም //ቤቶች የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

5.     ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ምርት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ የተረጋገጠ ፍያ ማዘዣ/CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ቁም ደን በኦሪጅናል ዋጋ መሙያ ቅጽ የሚገዙበትን ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ስምና አድራሻቸዉን በመፃፍ ፈርመው በመሙያው ሰነዱ ላይ ማህተም በማስቀመጥ የታሸገውን የጨረታ ፖስታ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 06 /ብርሃንና ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ /ቤቶች ቁም ደን የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ (ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ) እስከ መጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን 400 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጅ ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል፡፡

7.     ተጫራቾች የሚሞሉት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ 15% ተእታን አይጨምርም፡፡ ሆኖም አሸናፊ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% ተእታን ጨምሮ ይከፍላል።

8.     ተጫራቾች ቅልቅል ደን ተብሎ የቀረበውን ሁሉንም ፍልፋይ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

9.     በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

10. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

11. ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር /ዳር 0582263095 /ታቦር 0584410306 /ብርሃን 0116375017 እንጅባራ 0582270485 /ማርቆስ 0588719004 / 0914716636 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

 

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት

ባሕር ዳር

Save Tender