የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው በመሸጥ ይፈልጋል።
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በውስጡ የሚያስተዳድራቸው በኮሪዶር ልማት የለሙ ፓርኮች ውስጥ ሽሮ ሜዳ አካባቢ፣ ፉሪ፣ ጀርመን አደባባይ፣ ሾላ አካባቢ፣ ሰንጋ ተራ፣ አትሌት ፌዴሬሽን አካባቢ፣ ስድስት ኪሎ አካባቢ፣ መካኒሳ፣ ገርጅ ኦቪድ ሪል ስቴት አካባቢ በአራት ኪሎ ፕላዛ (Underpass) ውስጥ የሚገ
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያለትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም ሎት 1፡- የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው በኮሪደር ልማት ቄራ አትከልት ተራ ፣ 22 አካባቢ ፣ ካዛንችስ ፣ ፍላሚንጎ ፣ ኮርያ ፓርh ውስጥ ፣ ልደታ አካባቢ ፣መገናኛ፤ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ስላሴ አካባቢ፣ አቃቂ አካባቢ፣ ላፍቶ አደባባይ ፣ አራት ኪሎ ማተሚያ አካባቢ ፣ ፒያሳ አካባቢ ፣ ሾላ አካባቢ ፣ ሆላንድ ኢንባሲ አካባቢ ፣ ሸጎሌ አካባቢ ፣ ለቡ ፣ ኦሮሚያ ኮንዶሚንየም አካባቢ፣ ስድስት ኪሎ አካባቢ ፣ ሰሚት ፣ ጎሮ ፣ፊጋ አካባቢ ፣ ገርጂ ኦቪድ ሪል ስቴት አካባቢ ፣ ቡልቡላ መንገድ ፣ በአራት ኪሎ ፕላዛ (Underpass) ውስጥ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራጮች ተጋብዘዋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ስራዎችን ለማሰራትና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው በኮርደርልማት የለሙ በእቃቂ ኮዬ፣ መገናኛ፣ ሽሮ ሜዳ አካባቢ፣ ግንፍሌ፣ ሳር ቤት፣ ለቡ፣ ጀሞ፣ መካኒሳ፣ ኦሮሚያ ኮንዶሚንየም፣ ቡልቡላ፣ ለሚኩራ ፣ ሰሚት፣ አቦ አካባቢ፣ እንጦጦ ፓርክ ውስጥ፣ ጎሮ፣ ኮሪያ ፓርክ ውስጥ፣ ልደታ፣ ገርጂ መብራት ሀይል አካባቢ፣ ገርጅ ኦቪድ ሪል ስቴት አካባቢ ቡልቡላ መንገድ፣ስብሰባ ማዕከል፣ ቀበና፣ በአራት ኪሎ ፕላዛ (Underpass) ውስጥ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት ይፈልጋል።
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ሙሉ ለሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች ሁለት ላፕቶፖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች የፈረንሳይ ፓርክን የችግኝ ጣቢያውን ሳይጨምር ሙሉ ለሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየትና እና ለመግዛት ይፈልጋል።
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን አገልግሎቶች ውል በማሰር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራትና እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን የተለያዩ ፓርኮችን ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ሎት 1፡- የእንጦጦ ፓርክ ውስጥ የአጥርና የጥበቃ ቤት ግንባታ፤ ሎት 2፡- የእንጦጦ ፓርክ የመንገድ ዳር መብራት ጥገናና አቅርቦት ስራ፤ እና ሎት 3፡- የግንባታ እቃዎች ግዥ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 45/2016