በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሎት 1 የፈርኒቸር ውጤቶች፡- ጠረጴዛዎች፣ የፋይል መደርደሪያ ሼልፎች፣ የሙሽራ ወንበር፣ የአዳራሽ ወንበር ያልተገጠመ፣ ኤል ሸፕ ጠረጴዛ፣ የኃላፊ ጠረጴዛ፣ የተሰባበረ ጠረጴዛ፣ ፋይል ካቢኔት፣ ኮሜዲኖ።
ሎት 2. የመኪና እቃዎች- እሮጌ ትራከር መኪና፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና ክሪክ፣ የወንበር ልብሶች።
ሎት 3. ኤሌክትሮኒክስ፡- ፕሪንተሮች፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ዩፒኤስ፣ ሞንታርቦ፣ የውሀ ማጣሪያዎች፣ ፍሪጆች፣ የሻይ ማሽን፣ ኦቨን፤ የሂሳብ ማሽን፣ ስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ታይፕ ራይተር፣ የሻዎር ቦይለር፣ ኤሌክትሪክ ገመዶች፣ የከሰል ወፍጮ ከነዲናሞው፣ የእህል ሚዛን፣ ብሬከር፣ የወፍጮ ዲናሞ፣ የስልከ ቀፎዎች።
ሎት 4. የቧንቧ እቃዎች:- ፒፒሲ፣ የውሀ ፓምፕ፣ ጌት ቫልቮች፣ የውሀ ማጠጫ ጎማ።
ሎት 5. የደንብ ልብሶች፣ ጣቃ ጨርቆች፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ጋወን ሸሚዝ፣ ሹራብ፣ የቢሮ መጋረጃዎች።
ሎት 6. የተለያዩ ቋሚ እቃዎች፡- ሮቶዎች፣ አሮጌ ጋሪዎች፣ ምንጣፍ፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንክ፣ የባለሙያ ወንበር፣ የመንገድ ዳር አምፖሎች፣ መጋዝ፣ ስቴፕለር መምቻ፣ ስልክ ቀፎ፣ ወረቀት መብሻ፣ የተለያዩ መጽሀፍት፣ የአትክልት መሸከሚያ ሳጥን፣ የቢራ እና የለስላሳ ሳጥን፣ የችግኝ ፖት፣ አሮጌ ዋንጫ፣ የወረቀት ትሪ፣ የተለያዩ ዲቫይደሮች፣ የፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ቀለሞች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንክ፣ ቁርጥራጭ አልሙኒየም፣ የወረቀት መጠረዣ ማሽን እና ሌሎችም ።
ለሁሉም አይነት ሎት ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት መገናኛ ታሜጋዝ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ሰነዱን በ500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) መግዛት የሚቻል ሲሆን የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 05 ላይ ማስገባት አለባችሁ ጨረታውም ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ጠዋት 4:30 መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋዝ ህንጻ ላይ ሶስተኛ ፎቅ በግዥና ንብረት ዳይሬክትሬት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፤ በስልከ ቁጥር 0912475609/0777619010 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን
