Tender Detail

Tender Details


የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ስራዎችን ለማሰራትና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 38/2018

 

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ስራዎችን ለማሰራትና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • 1- የኢትዮ ኩባ ፓር የላድስኬፕ ዲዛይን ሱፐርቪ እና ኮንትራት አድሚኒስትሬሽን ስራ ለማሰራት
  • 2 - የብሄረጽጌ ፓር የላድስኬፕ ዲዛይን ሱፐርቪ እና ኮንትራት አድሚኒስትሬሽን ስራ ለማሰራት
  • 3 - የሳር ማጨጃ ማሽን ለመግዛት
  • 4 - የግንባታ ጥገና ስራ ለማሰራት
  • ሎት 5 - የመኪና ጎማዎች እና እቃዎች ለመግዛት
  • ሎት 6 - የተለያዩ የችግኝ ዝግጅት ግብአቶች እና እቃዎች ለመግዛት
  • 7 - ሚክሰር፣ ስፒከር እና ድንኳን ለመግዛት
  • 8 - የፕሮዳክሽን ስራዎች ውል በማሰር ለማሰራት
  • 9 - የውሃ ፓምፖች ፋውንቴኖች፣ ሳር ማጨጃ ማሽኖችን እና ለተለያዩ ማሽነሪዎችን ውል በማሰር ለማስጠገን ይፈልጋል።

በመሆኑም የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟ ተጫራጮች ተጋብዘዋል።

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት በታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ስለግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ (clearance) ማቅረብ አለባቸው
  2. ተጫራቾች ለእያንዳዳቸው ለሎት አንድ እና ሁለት 100,000.00 (አንድ መቶ ) ብር፣ ከሎት 2 እስከ ዘጠኝ ላሉት ለየእያንዳዳቸው ብር 50,000.00 (ሀምሳ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒአ ወይም ባንክ ጋራንቲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋዝ ህንጻ ላይ ሶስተኛ ፎቅ የፋይናንስ ዳይሬክትሬት ቢሮ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀን ከጠዋት 230 እስከ 1130 ሰዓት ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻ እና ኒካል ዶክመንት ለብቻ በማሸግ እና ሁለቱንም ለየብቻ ኮፒ በማድረግ በአራት ፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳጥኑ እስከሚታሸግበት 10ኛው ተከታታይ የስራ ቀን በኋላ ከአለው 11ኛው ቀን ጠዋት 400 ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ጠዋት 430 መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋዝ ህንጻ ላይ ሶስተኛ ፎቅ በግዥና ንብረት ዳይሬክትሬት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪ በተገኙበት ይከፈታል።
  6. የጨረታ ፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ሰኞ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  7. ዘግይቶ የደረሰ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0777619010 /0977246014 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን

 

Save Tender