Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Administration Public Recreational Areas Corporation (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572949
  • Websitehttps://aacaprac.gov.et/?lang=ahm
  • Deadline12 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Used Items

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ካዝናዎች፣ ያገለገሉ ታፔላዎች፣ አሮጌ የቤት ክዳን ቆርቆሮዎች

ሎት 2. አገልግሎት የማይሰጡ ፈርኒቸሮች

ሎት 3. አገልግሎት የማይሰጡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

ሎት 4. ከስርአት ትምህርት ውጭ የሆነ መጽሀፍት እና ጋዜጦች ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ (cpo)

ሎት 5. የተለያዩ መጠን ያላቸውን ባህር ዛፎች /በቁማቸው/ ለመሸጥ

  • ሎት 1- 100 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • ሎት 2- 20 /ሀያ ሺህ ብር/
  • ሎት 3- 30 /ሰላሳ ሺህ ብር/
  • ሎት 4- 20 /ሀያ ሺህ ብር/
  • ሎት 5- 30 (ሰላሳ ሺህ ብር)

ለሁሉም አይነት ሎት ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 05 ላይ በሚገኘው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ላይ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ታሽጎ ከጠዋቱ 430 ላይ የሚከፍት ሲሆን የቅዳሜና እሁድ ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ይከፍታል፡፡

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 475 609/ 251 703 614 456 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ - ስልክ ቁጥር 091 247 5609/ / 2517 03 614 456 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን

 

Save Tender