Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት
  • Address ክፍለ ሃገር አውቶቡስ ተራ አዲሱ ሚካኤል አካባቢ : ኢትዮጵያ, Phone: 011-213-18-29
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price
  • opening dateከጠዋቱ 4:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Used Items

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና በችግረኛ ቤተሰብ የገቢ ማስገኛ ሥራ ላይ በመሰማራት ከተለያዩ መንግሥታዊ ሴክተር መ/ቤቶችና ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባባር በርካታ የልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኝ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው።


የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በትምህርት፣ በጤና፣ በወጣት ልማት ዘርፍና በችግረኛ ቤተሰብ የገቢ ማስገኛ ሥራ ላይ በመሰማራት ከተለያዩ መንግሥታዊ ሴክተር መ/ቤቶችና ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባባር በርካታ የልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኝ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው።

ድርጅታችን ሲጠቀምበት የነበሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መግዛት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07/ሰባት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍለ-ሀገር አውቶቡስ ተራ አዲሱ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት የሚሸጡትን ዕቃዎች ተመልከታችሁ የምትገዙበትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር ላይ ሞልታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ድርጅቱ ይጋብዛል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ8ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ስምንተኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ላይ ከዋለ የሚቀጥለው ሰኞ ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ብዝቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ :-

ስልክ-0949101110/0996230927

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Addis Integrated Development Organization is selling its used office furniture and various materials as-is through competitive bidding. Interested buyers can inspect the items at the organization's office and submit their prices on the provided form. The organization reserves the right to cancel the tender partially or fully.
Save Tender