የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም አቃቂ ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጥቁር አባይ ኮንስትራከሽን አ/ማህበር (ሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ፣ ቃሊቲ ንብረት ማከማቻ መጋዘን እና አቃቂ ጠጠር ማምረቻ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች ፣ የቆርቆሮ መጋዘኖች እና ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ዛፎች እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።