Tender Detail

Tender Details

  • Company ጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር
  • Address ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 442 63 32
  • Website
  • Deadline15 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-15 00:00:00
  • Categories Spare Parts , Wood And Wood Working , Vehicle , Used Items , Forest And Tree Sales

የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም አቃቂ ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ተሽከርካሪ የተያዩ የመዋወጫ ዕቃዎችና ሎች የተያዩ ንብረቶች፤መሸጥ የወጣ ጨረታ ቁጥር 01/2018

 

የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን /ማህበር (በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ተሽከርካሪ፣ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ንብረቶችን እንዲሁም ጠጠር ማምረቻ የሚገኙ ዛፎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አጠገብ ከሚገኘው /ማህበሩ ቢሮ የጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረቶች የጨረታ ሰነድ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት የሚሰጠውን የመግቢያ ወረቀት በመያዝ ንብረቶቹ ባሉበት መመልከት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ አስር በመቶ (10%) በባንከ በተመሰከረለት ቼክ (..) በድርጅቱ ትክክለኛ ስም BLUE NILE CONSTRUCTION SHARE COMPANY በማሰራትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በፖስታው ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ በግልፅ በመፃፍ እስከ ጨረታው መዝጊያ ጥር 7 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. በቂ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ያላስያዙ ተጫራቾችን ኮሚቴው ከጨረታው ሊሰረዝ ይችላል
  5. የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያው አሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደፀደቀ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን ለአሸናፊዎች ግን የገዙበትን ዋጋ አጠቃለው ከከፈሉ በኋላ ይሆናል።
  6. የጨረታው አሸናፊዎች በተገለፀ 10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ከፍያ በመፈፀም ያሸነፉባቸውን ንብረቶች 15 ቀናት ውስጥ አንስተው ማጠናቀቅ አለባቸው፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሳያነሱ ቢቀሩ ለሚፈጠረው ችግር /ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፣
  7. ከላይ በተጠቀሰው 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን አጠናቆ ያልወሰደ (ያላነሳ) ተጫራች የመጋዘን ኪራይ በቀን ብር 100 (አንድ መቶ) እንዲከፍል ይደረጋል፡፡
  8. አክሲዮን ማህበሩ ያወጣውን የጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአ/ማህበሩ ቢሮ ጥር 7 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ስልክ ቁጥር- 011 442 63 32

 

የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን /ማህበር

Save Tender

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE
Abay bank would like to invite all interested and eligible bidders to participate on the bid for the...

READ MORE