Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-16 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፣ እንዲሁም ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድበልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OFWE/GU-09/2018

 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሀረርጌ //ቤት ጀሎ ሙክታር ዲስትሪክት እና ኢሉ አባ ቦራ //ቤት /ድዴሳ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፣ እንዲሁም ሀረርጌ //ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት እና ጂማ //ቤት ሲግሞ ሰጠማ እና በለጠ ጌራ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ እና የባህር ዛፍ ድበልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ //ቤት ያዮ፣ ሲቦ ቶሊ ቆቦ እና /ዲማ ዲስትሪክቶች ላይ "Grevillea robusta" ግንድላ እና ሀረርጌ //ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም:-

  1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና TIN number ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል/ አይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ኢሉ አባ ቦራ //ቤት መቱ ከተማ፣ ጂማ //ቤት ጂማ ከተማ እና ሀረርጌ //ቤት ጭሮ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ይቆይል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክክለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና /ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ//ቤት የምትጫረቱ /ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው:: ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል መጠየቅ ወይም www.oromiaforest. et  ድህረ-ገፅ መጎብኘት ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender