የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በኩታበር ወረዳ 05 ቀበሌ የማህበረሰብ ደን ማለትም ባህር ዛፍና ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በተለያዩ ሎት የተከፋፈሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የውሃ እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይትና የተለያዩ የሞተር ቅባቶች፣ የእንስሳት የህክምና ቁሳቁስ እቃዎች በሳንፕሉ መሰረት የሚቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።