Tender Detail

Tender Details

  • Company የደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢ ደን ጥበቃ ጽ/ቤት
  • Address በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0914604756
  • Website
  • Deadline30 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-30 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Forest And Tree Sales

በአ/ብ/ክ/መ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ040 (ሃራወበሎ ቀበሌ) የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአ/// በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ /ቤት 040 (ሃራወበሎ ቀበሌ) የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ማንኛውም ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሞሉ ከሆነ መወዳደር ይቻላል፡፡

1.     በአጣና ወይም በጣውላ ንግድ ስራ የተሰማሩ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የቫት ተጠቃሚና ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     ለግል ፍጆታ ጥቅም ላይ ማዋል የሚፈልጉ መንግስታዊ /ቤቶች፣ በከፊል መንግስታዊ ድርጅቶች፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማህበራትና ግለሰቦች በጨረታው መሳተፍ ይቻላል፡፡

3.     ለጨረታ የቀረበውን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በተገለጸው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ተከታታይ ቀናት ማየት ይቻላል፡፡

4.     የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ የሚገኘው የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በመገኘት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በስራ ቀን ከፍሎ መግዛት ይቻላል።

5.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የደን አይነት ለመግዛት የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከስማቸውና ከአድራሻቸው ጋር በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ዙሪያ አካ/// /ቤት የማህበረሰብ ደን ጨረታ ተብሎ በጉልህ ከተጻፈበት በኋላ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር እስከ 21ኛው ቀን 330 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ጨረታው 21ኛው ቀን 330 ሰዓት ላይ ጨረታው ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከጠዋት 400 ላይ ይከፈታል የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

8.     አሸናፊው ተጫራች ጨረታውን ያአሸነፈበትን ዋጋ እና የሮያሊቲ ክፍያ 13% ለመንግስት በአስር ቀን ውስጥ ፈል ይጠበቅበታል፡፡

9.     /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው

10. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደሴ ዙሪያ ወረዳ አካ////ቤት ድረስ በአካል በመገኘት ይጠይቁ፡፡

 

ስልክ ቁጥር 0914604756/0914737774 ደው፡፡

 

የደሴ ዙሪያ ወረዳ አካባቢ ደን ጥበቃ /ቤት

Save Tender