Tender Detail

Tender Details

  • Company በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-06 14:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping

የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት:የጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ማስታወቂያ


በፍ/ለሙበት፡- ዘነበ አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ ብርሃኑ ጉተማ 1. በቢሾፍቱ ከተማ ዲባዩ ክፍለ ከተማ ቢፍቱ ወረዳ ውስጥ 160 ካሬ ሜትር መሬት ላይ ሰፍሮ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ካርታ ቁጥሩ Bl/17491/12 በሆነው በአፈፃፀም ተከሳሽ ባለቤት በወ/ መሰረት እሸቱ ስም ተመዝግቦ የሚታወቅ ግምት ብር 1,715,091.38 (አንድ ሚሊዬን ሰባት መቶ አስራ አምስት ሺህ ዘጠና አንድ ብር ከሠላሳ ስምንት ሣንቲም) ነው፡፡ 2. የጨረታው ሽያጭ በግልጽ የሚሸጥ ሆኖ በዚህ i ጨረታ ላይ ከተወዳዳሪዎች ውስጥ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበው የሚሸጥ ይሆናል፡፡ 3. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ዲባዩ ክፍለ ከተማ ቢፍቱ ወረዳ በጨረታ የሚሸጥ መኖሪያ ቤት በሚገኝበት ቦታ ሆኖ ጠዋት 300 ሰዓት ጀምሮ እስከ 630 ሰዓት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ 4. ጨረታውን ያሸነፈው ገዥ ከገዛበት ዋጋ ውስጥ ብር25% ወዲያው አስይዞ ቀሪውን ዋጋ 10 ቀናት ውስጥ መክፈል አለበት፡፡ 5. ጨረታ ማስታወቂያ ለአንድ ወር ጊዜ ድረስ አየር ላይየሚቆይ ሆኖ የጨረታው ሽያጭ የሚካሄድበት ቀን 29/11/2018 ጠዋት 300 ሰዓት እስከ 630 ሰዓት መኖሪያ ቤቱ በሚሸጥበት ቦታ ይሆናል፡፡ 6. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ ከጨረታው መነሻ ዋጋ ውስጥ 1/4ኛውን CPO ማስያዝ አለበት፡፡7. የጨረታ ውጤት 30/11/2018 ለከሰዓት በፊት 800 ሰዓት እንደሚገልፅ /ቤቱ አዟል፡፡


የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ /ቤት /ብሔር ችሎት

Save Tender