Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline07 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-07 14:30:00
  • Categories Gardening And Landscaping

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስራ ቦታዎችን እና ቢሮዎችን የአረንጓዴ ስፍራ ስታንዳርድን ባስጠበቀ መልኩ ለአገልግሎት ምቹ እና ለሰራተኞች ጤናማ አካባቢን ከመፍጠር አኳያ የገጸ-ምድር ማስዋብ ስራዎችን እና የአረንጋዴ ስፍራዎችን መንከባከብ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ ግጩ-038/2018

 

ተቋማችን የስራ ቦታዎችን እና ቢሮዎችን የአረንጓዴ ስፍራ ስታንዳርድን ባስጠበቀ መልኩ ለአገልግሎት ምቹ እና ለሰራተኞች ጤናማ አካባቢን ከመፍጠር አኳያ የገጸ-ምድር ማስዋብ ስራዎችን እና የአረንጋዴ ስፍራዎችን መንከባከብ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

የአረንጓዴ ስፍራዎች የመንከባከብ እና ማስዋብ ስራ አገልግሎት ግዥ

30,000.00

ሰኔ 30 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

ሰኔ 30 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜከሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።

3.     አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና <ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY> በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7.     ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender