Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline26 May 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-18 16:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Forest And Tree Sales

ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ ፤ ጂባት ገዶ፤ በምሥራቅ ሸዋ ድስትሪክት እና እንጦጦ-ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን እንዲሁም በምሥራቅ ሸዋ በማህበራት የሚተዳደር ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018

መጀመሪያ ጊዜ የወጣ

 

ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት //ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረ ጂባት ገዶ፤ በምሥራቅ ሸዋ ድስትሪ እና እንጦጦ-ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን እንዲሁም በምሥራቅ ሸዋ በማህበራት የሚተዳደር ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተኛ ጊዜ የወጣ

ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት //ቤት ስር ሱባ ሰበታ በረከ ምሥራቅ ሸዋ ድስትሪ እና እንጦጦ-ጫንጮ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን እንዲሁም በምሥራቅ ሸዋ ማህበራት የሚተዳደር ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1.     የጊንድላ፣ የእጣና፣ የእንጨት መሰንጠቂያ እና ተዛማጅ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል /ኦይል ሊቢያ/ አጠገብ በሚገኘዉ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና /ቤት 2ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 ወይም ጨረታው የወጣበት ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት //ቤት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡

2.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ /የወጣበትን ቀን ጨምሮ/ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው 15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

3.     ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ /የወጣበትን ቀን ጨምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

4.     ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡

5.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

6.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ፡- WWW.oromiaforest.et ማግኘት ይችላሉ

በስልክ ቁጥር፡- 0111240249 መደወል ይችላሉ

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender