Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0964 14 70 73
  • Website
  • Deadline25 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-25 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Wood And Wood Working , Flora And Horticulture

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው ወተራረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፣ የተፈጥሮ ጽድ፣ የፈረንጅ ጽድ፣ የሀገር በቀል እንጨት፣ ድክርስ፣ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 017/2018

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት በኩል በወረዳው ወተራረሳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ያለውን ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፤ የፈረንጅ ጽድ፤ የሀገር በቀል እንጨት፤ ድክርስ፤ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣልን እንጠይቃለን፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

·        የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የሆኑ

·        ይህ የጨረታ ማስታወቂያ 15 /አሥራ አምስት/ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ይሆናል፡፡

·        ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን 1 ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ (Cpo) 20,000 /ሐያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ ለየብቻቸው በሰም በማሸግ ያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

·        ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዛፎቹ በሚገኙበት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሄዶ በማየትና 15 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በማ//ግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

·        ይህ ጨረታ 16ተኛው ቀን 400 600 ሰዓት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸውን በሰም አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

·        ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

·        አሸናፊ ተጫራች የተጫረቱበትን ንብረት 10 /አሥር/ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡

·        ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡

·        የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ውጤቱን ሲያውቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% cpo በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

·        ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ቦታ እና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- አሰሪው /ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት

Save Tender