Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline11 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-11 00:00:00
  • Categories Gardening And Landscaping , Flora And Horticulture

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በተለያዩ ዲስትሪክቶች የሚገኙትን የ"Grevillea robusta" እና የ"Pinus" ግንድላ እንዲሁም የዝርያዎች ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OFWE/GU-16/2018

 

መጀመርያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ //ቤት /ድዴሳ፣ ያዮ፣ ሲቦ ቶሊ ቆቦ እና /ዲማ ዲስትሪክቶች ሀረርጌ //ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪክት ቦራና ጉጂ //ቤት መጋዳ፣ ቦሬ፣ ዋዳራ እና አዶላ ድስትሪቶች ወለጋ //ቤት ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብ ወለጋ ቄለም ወለጋ እና ምስራቅ ወለጋ ድስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ "Grevillea robusta" እና "Pinus" ግንድላ እንዲሁም በነዚሁ ድስትሪቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ተኛ ጊዜ ወጣ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ //ቤት ሲቦ ቶሌ ቆቦ ዲስትሪክት፤ አርሲ //ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ጂማ //ቤት በለጠ ጌራ ድስትሪክት እና ቦራና ጉጂ //ቤት ቦሬ ድስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ "Grevillea robusta" እና 'Pinus" ግንድላ እንዲሁም በነዚሁ ድስትርክቶች ላይ የዝርያዎች ድብልቅ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.     የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና TIN number" ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል አይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ጅማ //ቤት ጅማ ከተማ፤ አርሲ //ቤት ነጌሌ አርሲ ከተማ፧ ኢሉ አባ ቦራ //ቤት መቱ ከተማ፣ ሀረርጌ //ቤት ጭሮ ከተማ፣ ቦራና ጉጂ //ቤት አዶላ ከተማ እና ወለጋ //ቤት ጊምቢ ከተማ በመግዛት በጨረታው መመሣተፍ ይችላሉ፡፡

2.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታ ቀናት ይቆያል፡፡

3.     ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፋትበት ትክለኛዉ ቀንና ሰዓት በጨረታዉ ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና /ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች፤ በቅ//ቤት የምትጫረቱ /ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO)ማሰያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.     ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል ማጠየቅ ወይም "www.oromiaforest.et ድህረ ገፅ ማጎብኘት ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

Save Tender