የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት:የጨረታ ማስታወቂያ
አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ በቢሾፍቱ ከተማ ዲባዩ ክፍለ ከተማ ደካ ቦራ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ 2 የግል መኖሪያ ቤቶችን የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ይህን መኖሪያ ቤት በጨረታ ለመግዛት የሚፈልጉ ሰዎች ወይም አካላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።