የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የጥበቃ ስራ፣ የፅዳት ስራ እና የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ በ“out source” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡-
1. የጥበቃ ስራ ለሁለተኛ ጊዜ
2. የፅዳት ሰራ ለሁለተኛ ጊዜ
2. የግቢ ውስጥ እና አካባቢ አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ በ“out source” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ፡፡
t 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።
t ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡
t በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
t ለፅዳት ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ክህሎት / ከጥቃቅንና አንስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በፅዳት ስራ ላይ በ”IMX” የተደራጁ መሆን አለባቸው፡፡ እና ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል።
t ለግቢ ውስጥ እና አካባቢ አሩንጋዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ከአዳማ ከተማ የምግብ ዋስትና እና የስራ ፈጠራ ክህሎት / ከጥቃቅንና አንስተኛ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል እና በግቢ ውስጥ እና አከባቢ አሩንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ላይ በ “IMX” የተደራጁ መሆን አለባቸው። ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል
t ለጥበቃ ስራ ከሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል።
t ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
t ሰርዝ ድልዝ ያለው፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
t ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማሰያዝ የሚችል።
t ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በሰራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
t የፅዳት ስራ ጨረታው የሚከፈተው በ19/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
t የጥበቃ ሰራ ጨረታው የሚከፈተው በ18/10/2018 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
t ግቢ ውስጥ እና አከባቢ አሩንጋዴ ልማት እንከብካቤ ስራ ጨረታው የሚከፈተው በ18/10/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
t ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
t ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በ CBE, CBO, እና በSinge ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
