Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address AMHARA Ethiopia, Phone: 0116310127/0924783034 /0913947513/0941070332
  • Website
  • Deadline15 Sep 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 /አራት መቶ ብር/
  • opening dateበዛዉ እለት ከቀኑ 8፡00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ፤ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት 2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፤የጽዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተለዉን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

1. እቃዎቹን በጥራት ለማቀረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና 2018 . ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ያደሱ ለዚህም ከሊራንስ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

2 ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ብር 5000 /አምስት ሺህ ብር / ከታወቀ ባንክበተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቀረብ የሚችል::

3. በግልም ሆነ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚሁ ማስረጃ ማቀረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመሰስ ብር 400 /አራት መቶ ብር / በመከፈል አለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው መውሰድ ይችላሉ::

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት io የስራ ቀናት ቆይቶ 5/1/2019 . ከቀኑ 600 ስዓት ተዘግቶ በዛዉ እለት ከቀኑ 800 (ስምንት ሰዓት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታዉ ይከፈታል፡፡

7. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፦ ተጫራቾች እቃዎቹን ጥራታቸውን የጠበቁ ሆነው በተባለው ጊዜና ቦታ ውስጥ አጠናቀው ማቀረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ

ስልክ ቁጥር 0116310127/0924783034 /0913947513/0941070332

አለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት መጠየቀ ይችላሉ፡፡

አድራሻበደሴ//ብርሃን መንገድ በዋናዉ አስፋልት ከአ/ 55 . ከዋናው አስፓልት በስተግራ 100 ሜትር ገባ ብሎ ነዉ::

በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of various durable goods, cleaning supplies, uniforms, electronics, vehicle tires, printing and office equipment via open tender by Aleltu District Court, North Shewa Zone. Bidders must hold valid trade licenses, VAT registration, and tax clearance.
Save Tender