የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ እየተገለገሉበት የሚገኘው ቢሮ የጽዳት አገልግሎት የሥራ መደቦችን አውትሶርስ አድርጎ ማሰራት በመፈለጉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/002/2018 አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2018 የጄኔሬተር /Generator/ አቅርቦት፣ ገጠማ፣ ቴስቲንግ እና ኮሚሽኒንግ (Supply, installation, testing and Commissioning) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡