Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቤቶች ልማት ህንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0936 99 35 20
  • Website
  • Deadline19 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-08-19 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Labour Outsourcing Services

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ እየተገለገሉበት የሚገኘው ቢሮ የጽዳት አገልግሎት የሥራ መደቦችን አውትሶርስ አድርጎ ማሰራት በመፈለጉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/002/2018 አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

ጨረታ ማስታወቂያ

 

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ እየተገለገሉበት የሚገኘው ቢሮ የጽዳት አገልግሎት የሥራ መደቦችን አውትሶርስ አድርጎ ማሰራት በመፈለጉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ቁጥር /////002/2018 አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ 2017/2018 . የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ያላችሁ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በድረ ገፅ ላይ /Online/ የተመዘገቡ እንዲሁም ማስረጃውን ኮፒና ኦርጅናል ማቅረብ የሚችሉ፤ ድርጅቶች ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቅ በኮርፖሬሽኑ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን እያንዳንዱን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በግልፅ ጨረታ ቁጥር /////002/2018 ብር 15,000.00 በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው ነሐሴ 13/2017 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 901 ይከፈታል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቤቶች ልማት ህንፃ

ስል ቁጥር፡- 0936 99 35 20 / 0949 75 59 34

 

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Save Tender