Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቤቶች ልማት ህንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0936 99 35 20
  • Website
  • Deadline03 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-03 00:00:00
  • Categories Construction Machinery , Construction Vehicle

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርክሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ የጨረታ ቁጥር /////007/2018

 

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የክሬን፣ ፎርሊፍት፣ ሎቤድና ተያያዥ የተሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ /2018 የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ እና ንግድ ምዝገባ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በድህረ ገፅ /Online/ የተመዘገቡ ማስረጃቸውን ኮፒና ኦርጅናል አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች ቂርቆስ /ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ላይ 4 ፎቅ በኮርፖሬሽኑ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በግልፅ ጨረታ ቁጥር /////007/2018 ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ታህሳስ 25 ቀን 2018. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 9 ፎቅ የቢሮ ቁጥር 901 ይከፈታል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ፍለ ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ /ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቤቶች ልማት ህንፃ

ስልክ ቁጥር፡- 0936-99-35-20/ 0911-82-03-59

 

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Save Tender