The Amhara National Regional State Agriculture Bureau now invites eligible bidders who have work licenses in water works construction for the construction of Three Irrigation projects.
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የአየር ንብረት አፈጻጸም የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /CAIM አገልግሎት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ቡና ችግኝ ማፍያ ባለ 14 እና ባለ 20 ሚሜ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለአትክልትና ፍራፍሬ መስኖ አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14፣ ባለ 16 እና ባለ 20 ሎት 02 የተለያዩ የአትክልት ዘሮች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ ሎነ 02 የእጅ ጋሪ እና ሎት ዐ3 የውሃ ማጠጫ ጆርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም በጀርመን መንግስት የበጀት ድጋፍ የሚደገፈው በKFW-CSA ፕሮጀክት ጸድቆ የተላከ ስለሆነ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የሰብል ማጨጃና መውቂያ ማሽኖች ማለትም Maize /com sheller/ እና multi Crop thresher ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ግብርና ቢሮ በአምስት ቦታዎች ሼድ ኔት ግንባታ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ በተለያዩ ሎቶች የተዘረዘሩትን ማለትም የፅህፈት ፤የፅዳት፤ የኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር ፤የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች፤ የብስክሌት ጎማና ካላማዳሪ ፤የህንፃና የኮንስትራክሽን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ በተፈጥሮ ኃብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10, ሎት- 2 የእጅ ጋሪ እና የዉህ ማጠጫ ጀርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለሰብል ልማት ዳይሬከቶሬት ለደሴ አፈር ምርመራ ላብራቶሪ እና ለባህርዳር አፈር ምርምር ላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የላብራቶሪ ቁሳቁስና መለዋወጫ ሎት 2 የድንጋይ ከሰል መፍጫ ማሽን ሎት 3 የህያው ማዳበሪያ ማሽን እስፔርፓርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአየር ንብረት ማስተካከል የመሬት አያያዝ ፕሮግራም (CALM-P4R) በፕሮግራሙ በጀት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ተጨማሪ 23 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች አገልግሎት የሚውሉ የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተር ግዥ ቢሮ ባዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ለመግዛት ይፈልጋል።