የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ሲሆን ፋብሪካው ሎት 1 Black Master Batch ብዛት 33 ቶን እና ሎት 2 Yellow Master Batch ብዛት 300 ኪሎግራም በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርቶችን በብዛት እና በጥራት እያመረተ ለገበያ የሚያቀርብ ፋብሪካ ሲሆን ከሚያመርታቸው የምርት አይነቶች ውስጥ Geomembrane Sheet እና Common plastic Sheet የተባሉ ምርቶችን በብሔራዊ ግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ 01/2018 እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የግል ኩባንያ በበጀት ዓመቱ የERP Software የተገበረ ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በIFRS መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
Amhara Pipe Factory Plc (APF) here by invites international eligible bidders for the supply of different raw materials and Machineries mentioned below
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ፋብሪካው ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በIFRS መሠረት በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው የሂሳብ ምርመራ ድርጅቶችን (Audit firm) አወዳድሮ በማስመርመር ማዘጋት ይፈልጋል፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ የሚገኝ ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው የተለያዩ መጠን ያላቸውን የፕላስቲክ ምርቶችን (UPVC Pipes, HDPE Pipes, Green House Sheet and Geomembrande Sheet) የሚያመርት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን በፋብሪካው ግቢ በተመረጡ ቦታዎች ብዛት 09 CCTV (Closed-circuit television) ካሜራዎችን መትከል ይፈልጋል፡፡
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ (Amhara Pipe Factory plc) ከቃሊቲ እና ሞጆ ደረቅ ወደቦች ጥሬ ዕቃ የያዙ ባለ20ft እና ባለ40ft ኮንቴነሮችን ወደ ባህርዳር ለማጓጓዝ እና ጥሬ ዕቃው ከተራገፈ በኋላ ባዶ ኮንቴነሮችን ወደ ደረቅ ወደቦች ተመላሽ ለማድረግ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::