Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara Pipe Factory (APF) (የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ማህበር)
  • Address ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-35-98-37-29
  • Websitehttps://www.amharapipe.et/
  • Deadline05 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-09-05 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Industry And Factory , Byproducts

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የተያዩ ምርቶች እና ተረፈ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨረታ ቁጥር -APF/05/2017/Local

 

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች ማለትም፣

ሎት 1 የጅኦመብሬን ሽት ምርት ውፍረቱ በአማካይ 05 ሚሜ የሆነ

ሎት 2 የኮመን ፕላስቲ ሽት ምርት ውፍረቱ በአማካይ 0.175 የሆነ

ሎት 3 UPVC PPES ተረፈ ምርት

ሎት 4 UPVC የጥሬ መያዣ ካኪ ከረጢት

ሎት 5 የጥሬ እቃ መያዣ ፕላስቲክ ከረጢት እና

ሎት 6 ስስ ፌስታል (ነጭ) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን የጨረታ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ (መወዳደር) ይችላሉ።

  1. 2017 2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Certificate) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ከላይ በሎት 1 2 እና በሎት 3 ላይ የተገለፁትን እቃዎች ለመግዛት የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የማይችሉ ከሆኑ ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ መንግስታዊ ተቋም 2017 2018 በጀት ዓመት ግብር ያልከፈለበትን ምክንያት እና በዚህ ጨረታ እንዲሳተፍ የሚፈቅድ ደብዳቤ ለፋብሪካው በመፃፍ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
  3. ከላይ በሎት 1 2 እና በሎት 3 ከተገለፁት የጅኦመብሬን ሽት ምርት የኮመን ፕላስቲክ ሽት ምርት እና UPVC PIPES ተረፈ ምርት በስተቀር በሌሎች ሎቶች ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት የንግድ ፈቃድ እና ሌሎች የሕጋዊነት ሠነዶችን ማቅረብ ሳይጠበቅበት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  4. ተወዳዳሪ ድርጅቶች ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጨምሮ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
  5. ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በፋብሪካው የፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 105 በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ወይም በኢ-ሜይል (e-mail) አድራሻ amharapipefactory@gmail.com ማግኘት ይችላሉ
  6. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን የሕጋዊነት ሠነዶቻቸውን የመወዳደሪያ ዋጋቸውን የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችን ማስረጃዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 206 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  7. ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15ኛው ቀን ማለትም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 206 ከቀኑ 800 ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 830 ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  8. 15ኛው ቀን ሕዝባዊ በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።
  9. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረቡትን ምርቶች እና ተረፈ ምርቶችን በአካል በፋብሪካው አድራሻ በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 400-500 ማየት ይችላሉ፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ስምምነት ለመፈጸም በቅድሚያ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ስን ጨምሮ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባህርዳር ከተማ ውስጥ ባለ የባንኩ ቅርንጫፍ ማረጋገጫ የተሰጠበት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በፋብሪካው ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸው
  11. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ 09-35-98-37-29/09-18-70-18-26 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ /የተ/የግል ኩባንያ

ባህር ዳር

 

Save Tender