የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሽፍሻፊ ወረቀት፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የአጋርፋ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ፤ በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ቁ.1 ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የሆኑ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል ፡-
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኙ ፤ያገለገሉ እና አዲስ የትራከተር ጎማዎች የቀላል መኪና አዲስ እና አሮጌ ጎማዎች እና ቸርኬዎች ፣ የፎርድ መኪና የተቀየሩ የቦዲ ዕቃዎች: ያገለገሉ በርሜሎች ፣ ያገለገሉ ባትሪዎች ፣ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከስር በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሎትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን፤ Paint-ing Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ፋብሪካችን የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ- ምርቶችን Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባሶና ወራና ወረዳ አባሞቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ ወንበር አምባ ደን ቦታ ላይ ለፋብሪካ ግብዓት የማይውል የግንድ ተረፈ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ በቀን 9000 ኪግ ለ6ወር የሚቆይ ውል መዋዋል የሚችል አቅም ያለው አቅራቢ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ተረፈ ምረቶችን ከታች በዝርዝር የቀረቡትን ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን ምርቶች፣ ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) እና ያገለገሉ ፒፒ ባግ ከረጢቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ የተረፈ ምርት የእንጨት ፍቅፋቂ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስክ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት እና ክጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ለሚያመርተው የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች፤ ያገለገለ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት መሸጥ እና በድርጅቱ ዙሪያ የተሰሩ ሁለት የኮንቴነር ሱቆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት ማከራየት ይፈልጋል።