ኬኬ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ካስገነባቸው ዘመናዊ ሕንፃዎች መካከል የአፍሪካ ገበያ ማዕከል በሆነው ከመርካቶ በቅርብ ርቀት በሚገኘው በተለምዶ ጨው በረንዳ ተብሎ በሚጠራው እና በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ውስጥ ባለ 5 ወለል ዘመናዊ ህንፃ አጠናቆ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ሙሉ ሕንፃውን ለአንድ ተጫራች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች፤ ያገለገለ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ቃሊቲ የሚገኘው ሪል እስቴት ውስጥ የሚገኙ ብዛት ያላቸው ትላልቅ ዛፎች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።