Tender Detail

Tender Details

  • Company KK PRIVATE LIMITED COMPANY (ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ)
  • Address ቃሊቲ ከቲሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በላይ፣ መርካቶ ቅርንጫፍ ዲር (Dir) ህንጻ እና 5ኛ ፎቅ ቀጨኔ ቅርንጫፍ፡ ቀጨኔ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115 1590 15
  • Websitehttps://kkplcethiopia.et/aboutus.html
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Construction Materials And Raw Materials , Used Items , Byproducts

ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል በዚህም ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑንን ያሳውቃል

  1. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከግንቦት 13/2017 እስከ ግንቦት 25/2017 2:30 እስከ 1000 ሰዓት ፋብሪካ በመሄድ ለጨረታ የወጡትን ንብረቶች መመልከት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በፋብሪካችን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ዝርዝር ነድ መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች ለማወዳደር ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ገቢ ያደርጋሉ
  4. የጨረታው ሳጥን ግንቦት 25/2017 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 25/2017 በተረፈ ምርት ጨረታ ሽያጭ ኮሚቴ ይከፈታል
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

አድራሻ -- አቃቂ ቃሊቲ ከስቴድየም በታች ህንፃ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0115 15 90 15

 

Save Tender