Tender Detail

Tender Details

  • Company KK PRIVATE LIMITED COMPANY (ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ)
  • Address ቃሊቲ ከቲሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በላይ፣ መርካቶ ቅርንጫፍ ዲር (Dir) ህንጻ እና 5ኛ ፎቅ ቀጨኔ ቅርንጫፍ፡ ቀጨኔ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115 1590 15
  • Websitehttps://kkplcethiopia.et/aboutus.html
  • Deadline04 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-04 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Furniture , Forest And Tree Sales

ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ቃሊቲ የሚገኘው ሪል እስቴት ውስጥ የሚገኙ ብዛት ያላቸው ትላልቅ ዛፎች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ቃሊቲ የሚገኘው ሪል እስቴት ውስጥ የሚገኙ ብዛት ያላቸው ትላልቅ ዛፎች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

  1. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከግንቦት 13/2017 እስከ ግንቦት 27/2017 2:30 እስከ 1000 ሰዓት ሪልእስቴት በመሄድ ለጨረታ የወጡትን ዛፎች መመልከት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት በፋብሪካችን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 10,000 (አስር ብር) ገቢ ያደርጋሉ
  4. የጨረታው ሳጥን ግንቦት 27/2017 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግንቦት 27/2017 ይከፈታል
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

አድራሻ- ሪል እስቴት፡አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ማትና ማየት የተሳናቸው /ቤት ፊት ለፊት

ፋብሪካ፡ አቃቂ ቃሊቲ ከስቴድየም በታች ሰለም ህንፃ ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር 0115 15 90 15

 

Save Tender