Tender Detail

Tender Details

  • Company KK PRIVATE LIMITED COMPANY (ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ)
  • Address ቃሊቲ ከቲሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በላይ፣ መርካቶ ቅርንጫፍ ዲር (Dir) ህንጻ እና 5ኛ ፎቅ ቀጨኔ ቅርንጫፍ፡ ቀጨኔ አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 115 1590 15
  • Websitehttps://kkplcethiopia.et/aboutus.html
  • Deadline19 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-12-19 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials , Used Items , Byproducts , Vehicle Spare Parts

ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች፤ ያገለገለ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች፤ ያገለገለ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋልበዚህም ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል

  1. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከታህሳስ 01/2018 እስከ ታህሳስ 10/2018 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 1000 ሰዓት ፋብሪካ በመሄድ ለጨረታ የወጡትን ንብረቶች መመልከት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በፋብሪካችን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ዝርዝር ሰነድ መግዛት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስረት ለመወዳደር ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ገቢ ያደርጋሉ
  4. የጨረታው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 10/2018 ይከፈታል
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

አድራሻ -- አቃቂ ቃሊቲ ከስቴድየም በታች ሰላም ህንፃ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0115 15 90 15

 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

 

Save Tender