የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመገኘት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
|
ተ.ቁ
|
የሌት ቁጥር |
የጫረታ አይነት |
ሲፒኦ (ማስያዣ)ተመላሽ የሚደረገ |
የጨረታ ሰነድመሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር |
የጨረታ መዝጊያና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
የመከፈቻ ሰዓት |
|||||
|
1 |
ሎትአንድ |
ያገለገሉ ኮንቴነሮች |
177,000.00
|
200.00 |
ሐምሌ 20 2018 ዓ.ም |
4:00 |
4:30 |
|
2 |
የሎት ሁለት |
ቁርጥራጭብረታብረት |
50,000.00 |
200.00 |
ሐምሌ 20 2018 ዓ.ም |
4:00 |
4:30 |
|
3 |
የሎት ሶስት |
ያገለገሉ የቢሮ ዕቃውዎች |
50,000.00 |
200.00 |
ሐምሌ 20 2018 ዓ.ም |
8:30 |
9:00
|
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስድራሻ ፡- ሳሪስ አቦ ፋሩ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ በስልክ ቁጥር 0913- 97 37 99 ፣ 0960-28 79 03 0913-91 116 6473
ማሳሰቢያ ፡- ያገለገሉ ኮንቴነሮች፤ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ዘወትርበሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ::
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
