Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha Textile Share Company (ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5530124
  • Websitehttps://kombolchatextile.com/
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-28 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Spare Parts , Metals And Metal Working , Industry And Factory , Byproducts

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 032/2018

 

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1.     የተለያየ መጠን ያላቸው የተጠናቀቁ የጨርቅ ተረፈ ምርቶች

2.     የተለያየ አይነት የጥጥ ቅሪቶችና ተረፈ ምርቶች

3.     የተለያዩ አይነት ብረታ ብረት እና መለዋወጫ ዕቃዎች

4.     የተለያየ መጠን ያላቸው የተጋቡ የፕላስቲክ ጀሪካኖችና የብረት በርሜሎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታው ማንኛውም በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት መሣተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ/ በመፈል አክሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ወይም ከዋናው /ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይችላሉ፡፡

ዕቃዎቹን ዘወትር በስራ ሰአት (ከሰኞ - አርብ 200 1000 እና ቅዳሜ 200 -600) ዋናው /ቤት ኮምቦልቻ በመመልከት የሚገዙበትበን ነጠላ ዋጋ /ማህበሩ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በትክ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም (CPO) በማስያዝ ከላይ በተገለጹት ቦታዎች ላይ በመገኘት ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው /ቤት ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር 033-5510627 / 5510211 (ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር 011-5511805 / 5530124 (አዲስ አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1 ፎቅ

 

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

 

 

Save Tender