በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 5,000 /አምስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ኃላ.የተ እሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቁ የተለያዩ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት፣ ተረፈ-ምርት መቋጠሪያ ከረጢት፣ የተበጠረ ገብስ መቋጠሪያ ከረጢት እና የእንስሳት መኖ ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዘን አገልግሎት የሚውሉ የAnalogue Indicator, Software, Printer, Computer, Analogue, load cell, Junction box እና መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ የAnalogue Indicator, Software, Printer Corputer Analogue,load cell functior box እና መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አሰላ በሚገኘው ይዞታው ላይ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ግቢ ውስጥ የከብት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን መጋዘን ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና ቋሚ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 3,000 /ሶስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ ውል እንደተዋዋለ ሙሉ ክፍያውን በቅድሚያ ፈፅሞ በሃያ (20) ቀናት ውስጥ ሊያነሳ ለሚችል ገዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ የብቅል ምርት እና ተረፈ ምርት መቋጠሪያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ ብዛቱ 400,000 የሆነ የብቅል ምርት መቋጠሪያ ከረጢት ገበር ያለው ባለ 50 ኪግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ አሰላ ብቅል ፋብሪካ በጎተራ ተከማችቶ የሚገኘውን 3.000 /ሶስት ሺህ/ ኩንታል 3ኛ ደረጃ ብጣሪ ገብስ /ተረፈ ምርት/ ውል እንደተዋዋለ ሙሉ ክፍያውን በቅድሚያ ፈጽሞ በሃያ (20) ቀናት ውስጥ ሊያነሳ ለሚችል ገዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቀ የብቅል ምርት መቋጠሪያ ባለ 50 ኪ.ግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡