Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ
  • Address አዲስ አበባ ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ : ኢትዮጵያ, Phone: 09-65-65-04-81
  • Website
  • Deadline23 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-08-23 00:00:00
  • Categories Construction Works

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አሰላ በሚገኘው ይዞታው ላይ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ግቢ ውስጥ የከብት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን መጋዘን ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አሰላ በሚገኘው ይዞታው ላይ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ግቢ ውስጥ የከብት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን መጋዘን ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።

  1. ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ/ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ/ ፍቃድ ያለው።
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል (የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን)
  3. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቲን ቫት፤ የንግድ ምዝገባ እና ሰነድ ይሸጥልኝ ማመልከቻ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት 22ኛው ቀን ሲሆን 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት 430 ይከፈታል።
  5. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ |ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከድርጅቱ መረዳት ይቻላል።
  7. አድረሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ጀሞ ሚካኤል አጠገብ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና /ቤት “OACF Building” ላይ 6ተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 12

ስልክ፡-070 679 5079/ 09 10 64 54 42

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን

 

Save Tender