Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ
  • Address አዲስ አበባ ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ : ኢትዮጵያ, Phone: 09-65-65-04-81
  • Website
  • Deadline10 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-11-10 00:00:00
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories , Ict And Telecom Service , Machinery , Electrical Materials , Printer And Photocopy Machine

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ የAnalogue Indicator, Software, Printer Corputer Analogue,load cell functior box እና መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ ግል ጨረታ ማስታወቂያ

የግልፅ ጨረታ ሰነድ ቁጥር NCB/OACFLTD/AMF/08/2018

 

በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ Analogue Indicator, Software, Printer Corputer Analogue,load cell functior box እና መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ እና በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝርውስጥ የተመዘገቡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በፋብሪካችን አካውንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000257808697 ወይም በአሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000043405229 በመክፈል ግቢ በማድረግ
    • ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ጠዋት 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-1000 ሰዓት ድረስ ከጀርመን ደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል - /ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ህንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ ከሚገኘው ፋብሪካችን ቢሮ ቁጥር 003 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ፕሮፖዛላቸውን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ አዲስ አበባ በሚገኘው የፋብሪካችን ዋና /ቤት በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከታች ከተጠቀሰው የመዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል
  4. ተጫራቹ የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ከማቅረባቸው በፊት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የምድር ሚዛኑን ሁኔታ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለየብቻ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ብቻ በማስያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን 17ኛው ቀን ከጠዋቱ 500 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 530 ሰዓት ሰዓት ላይ ለመገኘት በሚሹ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው የፋብሪካችን ዋና /ቤት የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ 7 (ሰባተኛ) ፎቆ ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የመፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች በጨረታ ማስታወቂያና በተጫራቾች መመሪያ ላይ ግልጽ ያልሆነ ነጥብ ካለና ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 09-65-65-04-81/09-65-65-02-85 በሥራ ሰዓት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ላ.የተ ብቅ ብሪካ

 

Save Tender